አዳም ስሚዝ፣ ቢዝነስ እና የሚስጥር አስፈላጊነት!

(By Kidus Mehalu) Adam Smith says that, ‘When the market price of some particular commodity happens to rise a good deal above the natural price, those who employ their stocks in supplying that market are generally careful to conceal this change.’ አዳም ስሚዝ በቢዝነስ ውስጥ ሚስጥር አስፈላጊ እና ለተወሰነ ጊዜ ከፍ በሚል የገበያ ዋጋ ተጠቃሚ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣ ቢዝነስ እና የሚስጥር አስፈላጊነት!

የኢኮኖሚ ዕድገት እና የፖሊሲዎች ሚና

የኢኮኖሚ ዕድገት በሕግ የበላይነት እና በግል ንብረት ባለቤትነት መብቶች ከሚደግፉ ነፃ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ስርዓቶች ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ኢኮኖሚያቸው በጠንካራ ማዕከላዊ እዝ ስር ወድቆ የነበሩ ሃገራትን በምናይበት ወቅት በነዚህ  ስፍራዎች ሁሉ ሸቀጦችን በስኬታማነት ማቅረብ እንዳልቻሉና እንዲያውም የመሰረታዊ ምግቦች ከፍተኛ እጥረት መታየቱን ታሪክ መዝግቦ የያዘው ሃቅ ነው። ሆኖም ግን ከቻይና እስከ ኒውዚላንድ እና አየርላንድ ድረስ መንግስታቶች በወሰዱት … Continue reading የኢኮኖሚ ዕድገት እና የፖሊሲዎች ሚና

ስራ ፈጣራ ከሀብት ፈጠራ ጋር ሲነፃፀር

(በዲት ሊ / By Dwight R.Lee) አንድ የመንግሰት አስተዳደር ምን ያህል ስኬት እንዳስመዘገበ ለማወቅ ምን ያህል የስራ እድል እንደፈጠረ በማየት መገመት ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የመንግስት ህግጋት ወይም ፖሊሲዎች በብዛት የሚገመገሙት ምን ያህል ስራ እድል የመፍጠር ችሎታ አላቸው ከሚል አኳያ ነው፡፡ ምን ጊዜም ቢሆን አንድ የመንግስት አስተዳደር ስራ ፈጠራ ላይ ያልተመሰረተ ወይም ትኩረት ያላደረገ ነገር … Continue reading ስራ ፈጣራ ከሀብት ፈጠራ ጋር ሲነፃፀር

Thanksgiving Proclamation President George Washington City of New York, October 3, 1789

Whereas it is the duty of all Nations to acknowledge the providence of Almighty God, to obey his will, to be grateful for his benefits, and humbly to implore his protection and favor, and Whereas both Houses of Congress have by their joint Committee requested me "to recommend to the People of the United States … Continue reading Thanksgiving Proclamation President George Washington City of New York, October 3, 1789

ESSAY and VIDEO Competition for Students in Ethiopia!!

This competition is designed to expand the conversations on issues about entrepreneurship, economic freedom, and liberty by Ethiopians, motivate and reward recent graduates and student leaders of liberty who exhibit exceptional narrative skills using short video presentation and writing essays. Those who wish to enter in the video presentation competition must upload their videos in their … Continue reading ESSAY and VIDEO Competition for Students in Ethiopia!!

Call for Student Participants

I warmly welcome university students and young graduates to our program for the first ever liberty camp program to be held from 15 to 21 December, 2013. This program will bring with it a new direction, a new vision and a new tomorrow for 35 young students who are thinking of their own future in Ethiopia. … Continue reading Call for Student Participants

ኢንተርፕርነር-2/ Entrepreneur-2

ከጦር መሳሪያ ንግድ በመቀጠል ሁለተኛ የነበረውን የአፍዝ አደንግዝ ንግድ በመግፋት ስፍራውን ያስለቀቀው ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር በተደራጁ ወንበዴዎች የሚፈጸም ወንጀል ነው፡፡አምስት ዓመት ያልሞላቸው ህጻናት ለወሲብ ባርነት ከአስር ዶላር ያነሰ ዋጋ ይቸበቸባሉ፡፡በየዓመቱ ከሁለት እስከ አራት ሚሊዮን የሚደርሱ ሴቶችና ህጻናት በእነዚህ ወንበዴዎች አማካኝነት ለሴተኛ አዳሪነት ይሸጣሉ፡፡ ከመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች ኒውጀርሲ ውስጥ ተወልዶ ያደገው ጃሬድ ግሪንበርግ የኮሌጅ … Continue reading ኢንተርፕርነር-2/ Entrepreneur-2

የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ መርሕ- “የራስህ ከሆነ ትንከባከበዋለህ፤ባለቤት ከሌለው ለውድመት የተጋለጠ ነው፡፡” በላውረንስ ሪድ

የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ መርሕ- “የራስህ ከሆነ ትንከባከበዋለህ፤ባለቤት ከሌለው ለውድመት የተጋለጠ ነው፡፡” በላውረንስ ሪድ የፋውንዴሽን ፎር ኢኮኖሚክ ኢዱኬሽን-ፕሬዚዳንት መርሕ 2:-ይህ መርሕ የግል ንብረትን አስፈላጊነት ምትሃት ፍንትው አድር ያሳያል፡፡ በዓለም ላይ ተከስቶ የነበረውን የሶሻሊስታዊ (የጋራ) ኢኮኖሚ ውድቀትን ያብራራል፡፡ በቀድሞዋ የሶቬት ግዛት መንግስት ንብረቶችን በባለቤትነት መያዝንና በማዕከላዊ እዝ በበላይነት መምራት የሚያስችል አዋጅ አውጆ ነበር፡፡ ዋናው ዓላማ ንብረት በግል … Continue reading የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ መርሕ- “የራስህ ከሆነ ትንከባከበዋለህ፤ባለቤት ከሌለው ለውድመት የተጋለጠ ነው፡፡” በላውረንስ ሪድ

የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ 7 መርሆዎች በላውረንስ ሪድ

የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ ሰባት መርሆዎች የነጻ ኢኮኖሚ ምሰሶዎች ናቸው፡፡ እንደደኔ እምነት፣የየሃገሩ እና የየፌደራል ተቋማት ዋነኛ ማዕዘናት ሁሉ በእነዚህ መርሆዎች ተውበው ቢሆን፣በተለይ ደግሞ እያንዳንዱ ህግ አርቃቂ አካል ቢረዳውና ለመርሆዎቹ መተግበር በታማኝነት ቢጥር ኖሮ እጅግ ጠንካራ፣ነጻ፣የበለጸገና የላቀ መልካ አስተዳደር ያለው ህዝብ መፍጠር ይቻል ነበር፡፡ መርህ 1- ነጻ ሰዎች እኩል አይደሉም፤እኩል ሰዎች ነጻ አይደሉም፡፡ በቅድሚያ በመርሆ ቁጥር 1 … Continue reading የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ 7 መርሆዎች በላውረንስ ሪድ