የሳንባ ቆልፍ ቢይዝዎ ምን ያደርጋሉ?

እነሆ ምክር ከተያዙት ኢትዮጵያዊያን አንደበት! የሳንባ ቆልፍ ቢይዝዎ ምን ያደርጋሉ?»እነሆ ምክር፤ተይዘው ከዳኑት ኢትዮጵያዊያን አንደበት!በዓለም ዙሪያ በሳንባ ቆልፍ ከተያዙ ሰዎች ውስጥ እስካሁን በተመዘገበው መረጃ ሆስፒታል መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቤታቸው ውስጥ የሚድኑት 80በመቶ ናቸው። በሳንባ ቆልፍ ከሚያዙት ውስጥ 20 በመቶዎቹ ሆስፒታል የሚገቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 5በመቶ ያህሉ በከፍተኛ ክትትል ክፍል (አይሲዩ) ውስጥ ሲገቡ ከነሱ ግማሹ(2•5 በመቶ) ደግሞ የኦክስጅን … Continue reading የሳንባ ቆልፍ ቢይዝዎ ምን ያደርጋሉ?

Advertisement

More than 2m protest in Ethiopia

More than 2m protest demanding for return of Seventeen kidnapped students in Ethiopia Amhara Demonstrators in Debre Birhan City in the 28th of June 28,2020 The whereabouts of the missing students are still a mystery.Families want answers but the government has kept silence on the situation.More than two million people have staged marches and demonstrations … Continue reading More than 2m protest in Ethiopia

The agony of families continues

A mother of the missing student crying and seeking for answers about the whereabouts her daughter The whereabouts of the kidnapped students are still a mystery Families want answers No one has arrested in connection with the kidnappingThe agony of families continues The government kept silence on the situation  One of the factions of the Oromo Libration Front/OLF/ … Continue reading The agony of families continues

የበርሊን ግምብ ለምን እና በማን ተሰራ? እንዴትስ ፈረሰ?

(By Kidus Mehalu) እኤአ 1980ዎቹ መጨረሻ እና 1990ዎቹ መጀመሪያ ለሾሻሊስት አብዮተኞች እና ኮምዩኒስቶች መጥፎ ጊዜያት ነበሩ። በካርል ማርክስ ፍልስፍና ሰክረው ገነትን በምድር ላይ ለመገንባት በምኞት ይዳክሩ የነበሩት ሶሻሊስት ተስፈኞች በየሃገሩ ህዝቡን ሰንገው ይዘው በራብ ይቆሉት ነበር። ምዕራብ ጀርመናዊያን የመርሴዲስ ሞዴል እያማረጡ ሲነዱ የተሻለ ኑሮ የነበራቸው የምስራቅ ጀርመን ነዋሪዎች ደግሞ ሳይክል ለመንዳት የመንግስትን ፈቃድ ፍለጋ ተሰልፈው … Continue reading የበርሊን ግምብ ለምን እና በማን ተሰራ? እንዴትስ ፈረሰ?

የአምበጣ መንጋ እና የግብርና ባለሙያዎቻችን!

ኢኮኖሚስቶቹ አፍሪካን የምጣኔ ሃብት ኮንሰፕት ግሬቭያርድ ይሏታል። በምዕራቡ ዓለም ውጤታማ የሆነ እና የተጨበጨበለት እና በተግባር ተሞክሮ የተዋጣለት የኢኮኖሚ ቀመር አፍሪካ ላይ ሲሞከር ጥሩ ነገር ማምጣቱ ቀርቶ ራሳቸው “ለመሆኑ ይሄ ነው ለእኛ እድገት አስተዋጾ ያደረገው ነው?” እስኪሉ ድረስ ኮንሰፕቱ ወደ መቃብር ሲወርድ ይታዘባሉ። አፍሪካ የኢኮኖሚ ሊቀ ቃውንት የነደፏቸውን የተዋጣላቸው የኢኮኖሚክስ መርሆዎች እርሷ ዘንድ ሲሄዱ ህላዌነት አጥተው … Continue reading የአምበጣ መንጋ እና የግብርና ባለሙያዎቻችን!

በኮሎራዶ የኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ፡-ማን ምን አለ? የአሜሪካ ስጋትስ ምንድ ነው?

በኢትዮጵያ ለመጣው ለውጥ በዋነኛነት የተገረፉ፣የተሰቃዩ፣የታሰሩ፣የተገደሉ፣ በየበረሃውን እና ባህሩ ነፍሳቸውን የገበሩ ኢትዮጵያዊያን እና የተገፋው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለያየ መንገድ ያደረገው ትግል ውጤት ነው። የኛም የዲያስፖራዎች ድርሻ አለ። ይህን ለውጥ ለሌሎች ጸረ ኢትይጵያ ዓላማ እየተጠቀመበት ያለው በሚኒሶታ መቀመጫውን ያደረገው ጃዋር መሐመድ ከተለያዩ የባህረሰላጤው ሃገራት በሚደረግለት የገንዘብ እና ሎጅስቲክስ ድጋፍ የፕሮፖጋንዳ እና የጥላቻ ማሽን የሆነውን ኦኤምኤን በመጠቀም ሃገሪቱን ከዚህም … Continue reading በኮሎራዶ የኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ፡-ማን ምን አለ? የአሜሪካ ስጋትስ ምንድ ነው?

Massacres in Lower Omo, Ethiopia, Call for Urgent Action!

---FOR IMMEDIATE RELEASE---  October 30, 2019 Media Contact:Anuradha Mittalamittal@oaklandinstitute.org+1(510)469-5228 Oakland, CA—In the past few weeks, we have received information that Ethiopian security forces have undertaken major operations to disarm two local tribes in Lower Omo Valley—the Mursi and the Bodi—because of incidents related to the sugarcane plantations. The disarmament operation has led to indiscriminate killings … Continue reading Massacres in Lower Omo, Ethiopia, Call for Urgent Action!

Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law

30 October 2019, 16:58 UTC The release without charge of 22 government critics who were arrested and detained for months on allegations of terrorism illustrates the Ethiopian authorities’ continued abuse of the country’s anti-terror laws, Amnesty International said today.For them to have been detained for four months without an iota of evidence being adduced is … Continue reading Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law

የሞኔታሪ ፖሊሲው:-የገንዘብ ቁጠባ እና ኢንቨስትመንት ምንነት፣ጥቅም እና ጉዳት!

የገንዘብ ቁጠባ እና ኢንቨስትመንት የተቆራኙ እና የማይነጣጠሉ የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶዎች ቢሆኑም የገንዘብ ግሽበት ግን ሁለቱንም ያዳክማቸዋል።በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ብዙ ገንዘብ የሚያስቀምጥ ሰው በዚህ መንገድ ብዙ ገንዘቡን ያጣል። ለምሳሌ ሙስሊሞች ወለድ የማይቀበሉት ተጨማሪ የሌላ ሰው ገንዘብ ወይም ትርፍ ላለመውሰድ ይመስለኛል።ሆኖም በዚህ ስሌት መሰረት ወለድ የሚባለው ተጨምሮ እንኳ የራሳቸውን እውነተኛ ገንዘብ ስለማያገኙ ይህንንም አለመቀበላቸው ይበልጥ ኪሳራ ያደርስባቸዋል። ሙሉ ጽሁፉን እንዲያነቡ ተጋብዘዋል።መልካም ንባብ!

የዶ/ር አቢይ ዕቅድ እና የኢኮኖሚ ነጻነት

  ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንትን ሊስቡ የሚችሉ አሰራሮችን ለማስፋፋት እና እንቅፋቶቹን ለማንሳት የሚረዳ ዕቅድ ነድፈው ወደ ስራ መግባታቸውን ነግረውናል። እንደ እውነቱ ከሆነ ይህ በትክክል ተጠንቶ ስራ ላይ የሚውል ከሆነ ይህ ዜና ሳይሆን ለኢትዮጵያ ብስራት ነው። ምክንያቱም የኢትዮጵያን አብዛኛው ችግሮች የሚፈታበት ቁልፍ ያለው እዚህ ነው። ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት የተቋቋሙ ድርጅቶችን(ቢዝነሶችን) ያስፋፋል። አዳዲስ … Continue reading የዶ/ር አቢይ ዕቅድ እና የኢኮኖሚ ነጻነት

የፊስካል ፖሊሲው ክሽፈት፣መራራ ዋጋው እና መፍትሄዎቹ

በኢኮኖሚክስ ሳይንስ የኖቤል ሽልማት ያገኘው የራሽናል ኤክፔክቴሽን ቲወሪ ቀማሪ ሮበርት ሉካስ መንግስት ትክክለኛ ባይሆንም ለፖለቲካ ድጋፍ ህዝቡ የሚፈልገውን ዓይነት(ለኢኮኖሚ ጎጅ እንደሆነም ቢታወቅ እንኳ) ግን መሬት ላይ ካለው የኢኮኖሚ ሃቅ ጋር የማይጣጣም ፖሊሲ የሚተገበርበት ሃገር ድህነት፣ስራ አጥነት፣የኑሮ ውድነት እና ማህበራዊ ምስቅልቅል መገለጫው እንደሚሆን ይገልጣል። ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ!

የኢትዮጵያዊው ፈርዖን የኢኮኖሚ መርሆች እና የአስተዳደር ጥበብ

(By Kidus Mehalu)በግብጽ ባለ ሙሉ ስልጣን የነበረው የ26ኛው ስርዎመንግስት ኢትዮጵያዊ ፈርኦን ለየት ያለ የግብር አሰባሰብ መርህ  ነበረው። “ያ መርህ በኔ ዘመን የተሻለ ከሚባለው ከእንግሊዝ የግብር አሰባሰብ ስርዓት የተሻለ ነበር።” ፈረንሳዊው የፖለቲካል ኢኮኖሚ ሊቅ እና ፈላስፋ ቻርለስ ሉይስ ሞንቴስኪዩ በኢትዮጵያዊያኑ ፈርኦኖች የታሪክና አስተዳደር ድርሳን መመሰጡን ቀጥሏል። “ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም።” የሚባለው ኢትዮጵያዊ ብሂል ከኢትዮጵያዊው … Continue reading የኢትዮጵያዊው ፈርዖን የኢኮኖሚ መርሆች እና የአስተዳደር ጥበብ

ግብር እና ሞት-3

ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ የድህነት እና የረሃብ ልዩነት ወይም ደረጃ እንዳለው የተረዳው ለረሃብተኞች በተካሄደ ‘የላይቭ ኤድ' የገቢ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ነበር። በወቅቱ ለመላው ዓለም በሚተላለፍ የቴሌቪዥን ስርጭት የሰውን ልጅ አንጀት ለማራራት በችጋር የተጎሳቆሉ የተለያዩ ሃገር ሰዎችን ምስል በቴሌቪዥን ያሳያሉ። ቢሆንም ግን እንደ ኢትዮጵያዊቷ ሕጻን ብርሃን ወልዱ ዓለምን ስለርሃብ የሚያይበትን መነጽር የቀየረ አልነበረም። ይህ የሆነው በፈረንጆቹ … Continue reading ግብር እና ሞት-3

ግብር እና ሞት-2

የአሜሪካ ምስረታ የነጻነት ሰነድ ላይ “መንግስት ለዜጎች የሚሰጠው መብት የለም፤የተቋቋመው ቀድሞውኑ የነበራቸውን መብት ለመጠበቅ ነው።” ይላል። ከዚህ መግቢያ ተነስቼ በቀጥታ ወደ ጥንት ልውሰዳችሁማ። አይ! መግቢያ አያሻኝም የሚል ደግሞ ችግር የለውም ወደፊት እንጅ ወደኋላ ለመሄድ የመግቢያ ክፍያ ስለሌለ የጊዜ ፈረስን በጋራ የኋሊት እንጋልብ። ድሮ….ድሮ…..ድሮ…… እንዲህ ሆነ።አዎ! አሁን እየደረስን ስለሆነ ልጓምዎን ጠበቅ አድርገው ይያዙ። እና ያኔ ጥንት … Continue reading ግብር እና ሞት-2

ግብር እና ሞት

መንግስት የዜጎችን ሰላማዊ ህይዎት፣ ነጻነት፣ እና ንብረት የመጠበቅ ግዴታውን ይወጣ ዘንድ ግብር መሰብሰብ ይኖርበታል። ይህ የማይታበል ሃቅ ነው። በግብር መልክ የሚሰበሰበው ገንዘብ ለተለያዩ የጤና፣ የትምህርት፣ የመከላከያ እና ሌሎች ለህዝብ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የመንግስት ወጭዎችን ለመሸፈን ይውላል። በተጨማሪም ግብር ነጋዴው በገበያ ላይ ለማዋል የማይችላቸውን ወይም ለገበያ ለማቅረብ አዳጋች የሆኑ ህዝባዊ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን (ፐብሊክ ጉድስ) ለዜጎች … Continue reading ግብር እና ሞት

(By Redeat Bayleyegn)ኢትዮጵያ እና የመንግስት ግዝፈት!

(By Redeat Bayleyegn)ኢትዮጵያ እና የመንግስት ግዝፈት! ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ከአራት ወራት በፊት ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር ውይይት አድርገው ነበር:: ስልጠና ቢባል በሚሻለው ስብሰባ ላይ የሚከተለውን ገልፀው ነበር:: እንደ ጠቅላይ ሚንስቴር የመጀመሪያ የስራ ቀናቸው ዕለት ጠረጴዛቸው ላይ የ120 ሰዎች ውጭ ሃገር ሄዶ ለመታከም ማመልከቻ ጠብቋቸዋል:: የመጏጏዣ ቲኬትን አያጠቃልልም:: የነዚህ 120 ሰዎች ጥያቄ ብቻ ሂሳቡ ወደ 6 … Continue reading (By Redeat Bayleyegn)ኢትዮጵያ እና የመንግስት ግዝፈት!

(By Redeat Bayleyegn) የመጀመሪያው መሬት ለአራሹ እና መዘዙ

(By Redeat Bayleyegn) የመጀመሪያው መሬት ለአራሹ እና መዘዙ ደርግ ለአመታት የቆየውን የ"መሬት ለአራሹ" ጥያቄ በታህሳስ 1967 በአዋጅ "መፍትሄ" ሰጠሁበት አለ:: መፍትሄውም የኢትዮጵያ መሬትን ከግል እና መንግስታዊ ካልሆነ ባለቤትነት ወደ መንግስት ወይም በተለምዶ የህዝብ ባለቤትነት ለወጠው:: ኢትዮጵያ በዘመኗ (ሺዎች) አይታው የማታውቀው ይህ የመሬት ይዞታ 44 አመት ሊሆነው ነው:: በኔ አመለካከት ውጤቱም ኪሳራ ነው! ያ አዋጅ በኢትዮጵያ … Continue reading (By Redeat Bayleyegn) የመጀመሪያው መሬት ለአራሹ እና መዘዙ

ነፃነት እና ምግባር፡-የራስ እና የማህበረሰብ ለውጥ ሂደት ቁልፎች 2

ፋኒ ክሮዝቢን ላስተዋውቅዎ! በአሜሪካ ኮንግረስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ንግግር ያደረገች ሴት ናት። ስለዚች ሴት ብዙም ሰምታችሁ ላታውቁ ትችሉ ይሆናል። ይህች ሴት ታዋቂውን ‘ብሌስድ አሹራንስ’ ጨምሮ በርካታ ፈጣሪን የሚያመሰግኑ መዝሙሮችን እና ውዳሴዎችን በመጻፍ ተወዳዳሪ የላትም። የካቲት ሁለት ቀን አስራ ዘጠኝ አስራ አምስት ዓ/ም ዘጠና አምስተኛ ዓመት የልደት በዓሏን ለማክበር ከሁለት ወር ያነሰ ጊዜ ሲቀሯት ከዚህ ዓለም … Continue reading ነፃነት እና ምግባር፡-የራስ እና የማህበረሰብ ለውጥ ሂደት ቁልፎች 2

ነፃነት እና ምግባር፡-የራስ እና የማህበረሰብ ለውጥ ሂደት ቁልፎች

ነፃነት ተድላ ወይም ተወዳጅ ሐሳብ ብቻ አይደለም። የሰው ልጅ ያለ ነጻነት ከቶውንም ሙሉ ‘ሰው’ ነኝ ማለት አይችልም። ነጻነት ደስታን ከሚሰጥ ኹነት እና ጥብቅና ሊቆሙለት ከሚገባ ፅንሰ-ሐሳብ ሁሉ እጅግ ይልቃል። በነፃነት አለመኖር የሚያስገኘው መልካም ነገር ቢኖር መራራ ሕይወት ነው። በነፃነት አለመኖር የሚያስገኘው እጅግ መጥፎው ነገር ደግሞ ሰብዓዊ ክብርን መገፈፍ ነው። መራራ ሕይወት እና ሞት የባርነት ፍሬዎች … Continue reading ነፃነት እና ምግባር፡-የራስ እና የማህበረሰብ ለውጥ ሂደት ቁልፎች

የነጻ ንግድን አስፈላጊነት:የጽሁፍ እና የቪዲዮ ውድድር

የነጻ ንግድን አስፈላጊነትን የሚያሳይ የጽሁፍ እና የቪዲዮ ውድድር የነጻ ንግድን አስፈላጊነት እና ጥቅም ከ2ገጽ ባላነሰ እና ከ3 ገጽ ባልበለጠ ጽሁፍ በመግለጽ ወይም ደግሞ ከ1 ደቂቃ ባላነሰ እና ከ2 ደቂቃ ባልበለጠ ቪዲዮ በመግለጽ ለሽልማት ይወዳደሩ።በሁለቱም ዘርፍ ከ1 እስከ 3 የሚወጡ ተወዳዳሪዎች በአዲስ ዓመት ዋዜማ ይሸለማሉ። ተወዳዳሪዎች እድሜያቸውከ18 እስከ 35 የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ይሆናሉ።  በውድድሩ መሳተፍ የሚፈልጉ ሰዎች … Continue reading የነጻ ንግድን አስፈላጊነት:የጽሁፍ እና የቪዲዮ ውድድር

“ተወዳዳሪ የቴሌፎን ገበያ እንፈልጋለን!” የኢትዮ-ቴሌኮም ጥገትላሞች!

በ21ኛው ክ/ዘመን ለውጭ ገበያ እና ተወዳዳሪ “ገበያህን እና ድንበርህን ዝጋ!” የሚል ሰው ይኖራል ብሎ መገመት አስቸጋሪ ቢመስልም በሌላም ሃገር ይሁን በኢትዮጵያ የዚያ ዓይነት ሰዎች አሉ። ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ሃገር ከምትልከው ምርት የምትገዛው በብዙ እንደሚበልጥ የሚረዳ ሰው የኢትዮጵያን ገበያ ለውጭ ዝግ ይሁን ብሎ አፉን ሞልቶ አይናገርም።ምክንያቱም እነሱ እኛ ላይ ጥገኛ ከሆኑት በላይ የእኛ ህልውና በነሱ ገበያ … Continue reading “ተወዳዳሪ የቴሌፎን ገበያ እንፈልጋለን!” የኢትዮ-ቴሌኮም ጥገትላሞች!

ቺሊን የታደጋት የቺካጎ ቦይስ ምክር ለኢትዮጵያ

በታህሳስ ወር 1976ዓ/ም የስዊድን መዲና ስቶክሆልም ጎዳናዎች፣ሻይ ቤቶች፣ምግብና መሸታ ቤቶች ሁሉ የአሜሪካዊያን እና የአሜሪካ ጉዳይ ጎልቶ ይወራ የነበረበት ወቅት ነው። በወቅቱ  ይህን የታዘቡ ሰዎች “ስቶክሆልም የአሜሪካን 200ኛ የነጻነት ዓመት በይፋ እያከበረች ትመስል ነበር።” ብለዋል። በዚያ ዓመት በሰባቱም ዘርፎች የኖቤል ሽልማት ያሸነፉት ሰባቱም ሰዎች አሜሪካዊያን ነበሩ። የስዊድን ሮያል አካዳሚ የኖቤል አሸናፊ አድርጎ ከመረጣቸው ሰዎች ውስጥ በተለይም … Continue reading ቺሊን የታደጋት የቺካጎ ቦይስ ምክር ለኢትዮጵያ

የኒዮ ኮሎኒያል ቻርተር ትግበራ ወይስ ነጻ ገበያ? ለኢትዮጵያ የቱ ይበጃል?

የኢኮኖሚ ዕድገት መሰረታዊ መሰረቶች ከተፈጥሮዊ ሕጎች ወይም ከኦሪት ዘመን ትዕዛዛት ይመነጫሉ። አትስረቅ ፣ የሰውን ንብረት አትመኝና በሐሰት አትመስክር ከሚሉት የወጣ ነው። “የሥርቆት” ጨዋታ የሌላን ሰው ሐብት መቀራመት ያመጣል።ሐብትን የማሳደግ ተስፋን ያጨልማል። የሌሎችን ንብረት መመኘት የሌላን ሰው ሐብትን አስገድዶ ለመከፋፈል ድርጊት ይጋብዛል። ይህ ደግሞ የነገውን ምርት የማምረት ተነሳሽነት አደጋ ውስጥ ይከታል። በሐሰት መመስከር የማህበረሰብን ሞራላዊ ዕሴት … Continue reading የኒዮ ኮሎኒያል ቻርተር ትግበራ ወይስ ነጻ ገበያ? ለኢትዮጵያ የቱ ይበጃል?

ሞንት ፒለሪን፣ ሉድዊግ ኤርሃርድ፣ እና ኒዎ-ሊበራሊዝም

(By Kidus Mehalu) ⦿ ሞንት ፒለሪን - ስዊዘርላንድ  ኦስትሪያዊው ፍሬደሪክ ሄይክ በ1938ዓ/ም በሉዊስ ሮጀር አማካይነት የተዘጋጀውን ዓይነት የምክክር መድረክ በስዊዘርላንድ አዘጋጀ። ከሚያዚያ አንድ ቀን አስራ ዘጠኝ አርባ ሰባት ዓ/ም እስከ ሚያዚያ አስር በሞንት ሚለሪን(ቫውድ) በተደረገው በዚህኛ የምክክር ስብሰባ ላይ ከአሌክሳንደር ሩስቶ በቀር በፓሪስ በተደረገው የዋልተር ሊፕማን ውይይት ታዳሚ የነበሩት ሰዎች እንዲሁም አዳዲሶቹ የምጣኔ ሃብት ሳይንስ … Continue reading ሞንት ፒለሪን፣ ሉድዊግ ኤርሃርድ፣ እና ኒዎ-ሊበራሊዝም

ተማሪዎቹ ዛሬም የገቡበት አልታወቀም!

የዚህ ጽሁፍ ቅጅ ቀደም ሲል በአርሂቡ መጽሄት ላይ ታትሞ ወጥቷል/This articled was originally Published on February 29,2020 in the Bi-weekly Arhibu Magazine in Ethiopia በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የተነሳውን ሁከት ሽሽት ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ታግተው ደብዛቸው የጠፉት የአማራ ተማሪዎች የገቡበት ሳይታወቅ እና ፈላጊ አስታዋሽ መንግስት ካጡ ሶስት ወድ አለፋቸው። የታጋች ተማሪዎች ቤተሰቦች በናፍቆት፣በእንባ እና … Continue reading ተማሪዎቹ ዛሬም የገቡበት አልታወቀም!