የሳንባ ቆልፍ ቢይዝዎ ምን ያደርጋሉ?

እነሆ ምክር ከተያዙት ኢትዮጵያዊያን አንደበት! የሳንባ ቆልፍ ቢይዝዎ ምን ያደርጋሉ?»እነሆ ምክር፤ተይዘው ከዳኑት ኢትዮጵያዊያን አንደበት!በዓለም ዙሪያ በሳንባ ቆልፍ ከተያዙ ሰዎች ውስጥ እስካሁን በተመዘገበው መረጃ ሆስፒታል መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቤታቸው ውስጥ የሚድኑት 80በመቶ ናቸው። በሳንባ ቆልፍ ከሚያዙት ውስጥ 20 በመቶዎቹ ሆስፒታል የሚገቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 5በመቶ ያህሉ በከፍተኛ ክትትል ክፍል (አይሲዩ) ውስጥ ሲገቡ ከነሱ ግማሹ(2•5 በመቶ) ደግሞ የኦክስጅን … Continue reading የሳንባ ቆልፍ ቢይዝዎ ምን ያደርጋሉ?

ተማሪዎቹ ዛሬም የገቡበት አልታወቀም!

የዚህ ጽሁፍ ቅጅ ቀደም ሲል በአርሂቡ መጽሄት ላይ ታትሞ ወጥቷል/This articled was originally Published on February 29,2020 in the Bi-weekly Arhibu Magazine in Ethiopia በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የተነሳውን ሁከት ሽሽት ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ታግተው ደብዛቸው የጠፉት የአማራ ተማሪዎች የገቡበት ሳይታወቅ እና ፈላጊ አስታዋሽ መንግስት ካጡ ሶስት ወድ አለፋቸው። የታጋች ተማሪዎች ቤተሰቦች በናፍቆት፣በእንባ እና … Continue reading ተማሪዎቹ ዛሬም የገቡበት አልታወቀም!

More than 2m protest in Ethiopia

More than 2m protest demanding for return of Seventeen kidnapped students in Ethiopia Amhara Demonstrators in Debre Birhan City in the 28th of June 28,2020 The whereabouts of the missing students are still a mystery.Families want answers but the government has kept silence on the situation.More than two million people have staged marches and demonstrations … Continue reading More than 2m protest in Ethiopia

The agony of families continues

A mother of the missing student crying and seeking for answers about the whereabouts her daughter The whereabouts of the kidnapped students are still a mystery Families want answers No one has arrested in connection with the kidnappingThe agony of families continues The government kept silence on the situation  One of the factions of the Oromo Libration Front/OLF/ … Continue reading The agony of families continues

የበርሊን ግምብ ለምን እና በማን ተሰራ? እንዴትስ ፈረሰ?

(By Kidus Mehalu) እኤአ 1980ዎቹ መጨረሻ እና 1990ዎቹ መጀመሪያ ለሾሻሊስት አብዮተኞች እና ኮምዩኒስቶች መጥፎ ጊዜያት ነበሩ። በካርል ማርክስ ፍልስፍና ሰክረው ገነትን በምድር ላይ ለመገንባት በምኞት ይዳክሩ የነበሩት ሶሻሊስት ተስፈኞች በየሃገሩ ህዝቡን ሰንገው ይዘው በራብ ይቆሉት ነበር። ምዕራብ ጀርመናዊያን የመርሴዲስ ሞዴል እያማረጡ ሲነዱ የተሻለ ኑሮ የነበራቸው የምስራቅ ጀርመን ነዋሪዎች ደግሞ ሳይክል ለመንዳት የመንግስትን ፈቃድ ፍለጋ ተሰልፈው … Continue reading የበርሊን ግምብ ለምን እና በማን ተሰራ? እንዴትስ ፈረሰ?

የአምበጣ መንጋ እና የግብርና ባለሙያዎቻችን!

ኢኮኖሚስቶቹ አፍሪካን የምጣኔ ሃብት ኮንሰፕት ግሬቭያርድ ይሏታል። በምዕራቡ ዓለም ውጤታማ የሆነ እና የተጨበጨበለት እና በተግባር ተሞክሮ የተዋጣለት የኢኮኖሚ ቀመር አፍሪካ ላይ ሲሞከር ጥሩ ነገር ማምጣቱ ቀርቶ ራሳቸው “ለመሆኑ ይሄ ነው ለእኛ እድገት አስተዋጾ ያደረገው ነው?” እስኪሉ ድረስ ኮንሰፕቱ ወደ መቃብር ሲወርድ ይታዘባሉ። አፍሪካ የኢኮኖሚ ሊቀ ቃውንት የነደፏቸውን የተዋጣላቸው የኢኮኖሚክስ መርሆዎች እርሷ ዘንድ ሲሄዱ ህላዌነት አጥተው … Continue reading የአምበጣ መንጋ እና የግብርና ባለሙያዎቻችን!