በኢትዮጵያ ለመጣው ለውጥ በዋነኛነት የተገረፉ፣የተሰቃዩ፣የታሰሩ፣የተገደሉ፣ በየበረሃውን እና ባህሩ ነፍሳቸውን የገበሩ ኢትዮጵያዊያን እና የተገፋው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለያየ መንገድ ያደረገው ትግል ውጤት ነው። የኛም የዲያስፖራዎች ድርሻ አለ። ይህን ለውጥ ለሌሎች ጸረ ኢትይጵያ ዓላማ እየተጠቀመበት ያለው በሚኒሶታ መቀመጫውን ያደረገው ጃዋር መሐመድ ከተለያዩ የባህረሰላጤው ሃገራት በሚደረግለት የገንዘብ እና ሎጅስቲክስ ድጋፍ የፕሮፖጋንዳ እና የጥላቻ ማሽን የሆነውን ኦኤምኤን በመጠቀም ሃገሪቱን ከዚህም … Continue reading በኮሎራዶ የኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ፡-ማን ምን አለ? የአሜሪካ ስጋትስ ምንድ ነው?
Author: Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty Movement
Massacres in Lower Omo, Ethiopia, Call for Urgent Action!
---FOR IMMEDIATE RELEASE--- October 30, 2019 Media Contact:Anuradha Mittalamittal@oaklandinstitute.org+1(510)469-5228 Oakland, CA—In the past few weeks, we have received information that Ethiopian security forces have undertaken major operations to disarm two local tribes in Lower Omo Valley—the Mursi and the Bodi—because of incidents related to the sugarcane plantations. The disarmament operation has led to indiscriminate killings … Continue reading Massacres in Lower Omo, Ethiopia, Call for Urgent Action!
Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law
30 October 2019, 16:58 UTC The release without charge of 22 government critics who were arrested and detained for months on allegations of terrorism illustrates the Ethiopian authorities’ continued abuse of the country’s anti-terror laws, Amnesty International said today.For them to have been detained for four months without an iota of evidence being adduced is … Continue reading Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law
Press Statement on the Human Rights Situation in the Federal Democratic Republic of Ethiopia
The African Commission on Human and Peoples’ Rights (the Commission), through the Country Rapporteur for the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Commissioner Lawrence M Mute, wishes to address itself on the human rights situation in Ethiopia. The Commission is gravely concerned by the escalation of protests which have been taking place in the Oromia region … Continue reading Press Statement on the Human Rights Situation in the Federal Democratic Republic of Ethiopia
የሞኔታሪ ፖሊሲው:-የገንዘብ ቁጠባ እና ኢንቨስትመንት ምንነት፣ጥቅም እና ጉዳት!
የገንዘብ ቁጠባ እና ኢንቨስትመንት የተቆራኙ እና የማይነጣጠሉ የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶዎች ቢሆኑም የገንዘብ ግሽበት ግን ሁለቱንም ያዳክማቸዋል።በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ብዙ ገንዘብ የሚያስቀምጥ ሰው በዚህ መንገድ ብዙ ገንዘቡን ያጣል። ለምሳሌ ሙስሊሞች ወለድ የማይቀበሉት ተጨማሪ የሌላ ሰው ገንዘብ ወይም ትርፍ ላለመውሰድ ይመስለኛል።ሆኖም በዚህ ስሌት መሰረት ወለድ የሚባለው ተጨምሮ እንኳ የራሳቸውን እውነተኛ ገንዘብ ስለማያገኙ ይህንንም አለመቀበላቸው ይበልጥ ኪሳራ ያደርስባቸዋል። ሙሉ ጽሁፉን እንዲያነቡ ተጋብዘዋል።መልካም ንባብ!
የዶ/ር አቢይ ዕቅድ እና የኢኮኖሚ ነጻነት
ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንትን ሊስቡ የሚችሉ አሰራሮችን ለማስፋፋት እና እንቅፋቶቹን ለማንሳት የሚረዳ ዕቅድ ነድፈው ወደ ስራ መግባታቸውን ነግረውናል። እንደ እውነቱ ከሆነ ይህ በትክክል ተጠንቶ ስራ ላይ የሚውል ከሆነ ይህ ዜና ሳይሆን ለኢትዮጵያ ብስራት ነው። ምክንያቱም የኢትዮጵያን አብዛኛው ችግሮች የሚፈታበት ቁልፍ ያለው እዚህ ነው። ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት የተቋቋሙ ድርጅቶችን(ቢዝነሶችን) ያስፋፋል። አዳዲስ … Continue reading የዶ/ር አቢይ ዕቅድ እና የኢኮኖሚ ነጻነት
የፊስካል ፖሊሲው ክሽፈት፣መራራ ዋጋው እና መፍትሄዎቹ
በኢኮኖሚክስ ሳይንስ የኖቤል ሽልማት ያገኘው የራሽናል ኤክፔክቴሽን ቲወሪ ቀማሪ ሮበርት ሉካስ መንግስት ትክክለኛ ባይሆንም ለፖለቲካ ድጋፍ ህዝቡ የሚፈልገውን ዓይነት(ለኢኮኖሚ ጎጅ እንደሆነም ቢታወቅ እንኳ) ግን መሬት ላይ ካለው የኢኮኖሚ ሃቅ ጋር የማይጣጣም ፖሊሲ የሚተገበርበት ሃገር ድህነት፣ስራ አጥነት፣የኑሮ ውድነት እና ማህበራዊ ምስቅልቅል መገለጫው እንደሚሆን ይገልጣል። ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ!
የኢትዮጵያዊው ፈርዖን የኢኮኖሚ መርሆች እና የአስተዳደር ጥበብ
(By Kidus Mehalu)በግብጽ ባለ ሙሉ ስልጣን የነበረው የ26ኛው ስርዎመንግስት ኢትዮጵያዊ ፈርኦን ለየት ያለ የግብር አሰባሰብ መርህ ነበረው። “ያ መርህ በኔ ዘመን የተሻለ ከሚባለው ከእንግሊዝ የግብር አሰባሰብ ስርዓት የተሻለ ነበር።” ፈረንሳዊው የፖለቲካል ኢኮኖሚ ሊቅ እና ፈላስፋ ቻርለስ ሉይስ ሞንቴስኪዩ በኢትዮጵያዊያኑ ፈርኦኖች የታሪክና አስተዳደር ድርሳን መመሰጡን ቀጥሏል። “ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም።” የሚባለው ኢትዮጵያዊ ብሂል ከኢትዮጵያዊው … Continue reading የኢትዮጵያዊው ፈርዖን የኢኮኖሚ መርሆች እና የአስተዳደር ጥበብ
ግብር እና ሞት-3
ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ የድህነት እና የረሃብ ልዩነት ወይም ደረጃ እንዳለው የተረዳው ለረሃብተኞች በተካሄደ ‘የላይቭ ኤድ' የገቢ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ነበር። በወቅቱ ለመላው ዓለም በሚተላለፍ የቴሌቪዥን ስርጭት የሰውን ልጅ አንጀት ለማራራት በችጋር የተጎሳቆሉ የተለያዩ ሃገር ሰዎችን ምስል በቴሌቪዥን ያሳያሉ። ቢሆንም ግን እንደ ኢትዮጵያዊቷ ሕጻን ብርሃን ወልዱ ዓለምን ስለርሃብ የሚያይበትን መነጽር የቀየረ አልነበረም። ይህ የሆነው በፈረንጆቹ … Continue reading ግብር እና ሞት-3
You must be logged in to post a comment.