አሳዛኙ ቢስማርካዊ የምጣኔ ሀብት ንድፍ (በዶ/ር ቶም ጂ. ፓልመር)

(ቲ ንቅናቄ) በርከት ያሉ የዌልፌር ወይም የሰራተኛውን እና የባለሃብቱን ገንዘብና ጥሪት በድጎማ እና ድሆችን በመርዳት ስም ወደ ሌሎች የማስተላለፍን ፕሮግራም የተመለከቱ ጽሁፎች ባብዛኛው ከተረጂዎቹ አንጻር እንደሚታዩ እሙን ቢሆንም ይህ ጽሁፍ የሚጦምረው ግን አገራት ይህን ዓይነት የኢኮኖሚ ፖሊሲ ሲተገብሩ በብዙሃኑ ላይ ምን ሊያስከትል እንደሚችል መዳሰስ ይሆናል፡፡ድጎማ ተኮር ኢኮኖሚ አሳን ያለሃላፊነት ከማጥመድ ስራ ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ለምሳሌ ውሃን … Continue reading አሳዛኙ ቢስማርካዊ የምጣኔ ሀብት ንድፍ (በዶ/ር ቶም ጂ. ፓልመር)

ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement

የቲ ንቅናቄ አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንትሪፕርነርሽፕን እና የኢኮኖሚ ነጻነትን የሚረዳ ነጻ ማህበረሰብ ለመፍጠር መጣር ነው፡፡፡ ቲ ንቅናቄ ራዕዩን ነጻ የተማረ ጤናማና በራሱ የሚተማመን ዜጋን መፍጠር ያደረገ ሲሆን ለዚህ ራዕዩ ስኬትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና አዳዲስ የዩኒቨርስቲ ምሩቃንን የፕሮጀክቱ አስኳል አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ቲ ንቅናቄ የኢንተርፕርነርሽፕን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ ዓላማውን ከማሳካት ባለፈ ለየትኛውንም የፖለቲካ … Continue reading ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement