ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር

“የምፈልገውን ነገር መሥራት፤የምሻውን ነገር ማግኘት እፈልግ ነበር፡፡አሁን ሁሉም ዕውን እየሆኑልኝ ስለሆነ ማድረግ የምፈልገውን እና እንዲኖረኝ የምፈልጋቸውን ነገሮች የእኔ የማድረግ አቅም አለኝ፡፡” የሚለው ጃክ ካንፊልድ የሕይዎት ፍልስፍናው “ራዕይና ህልም ይኑርህ፤ከዚያም እውን እንዲሆን ጥረት አድርግ” የሚል ነው፡፡በጃክ አመለካከት ማንኛውም ራዕይ ያለውና ለዚያ ራዕዩ እውን መሆን የሚታትር ሰው ኢንተርፕርነር ነው፡፡ጃክ እንዲህ ይላል “ብዙ ሰዎችን እያቸው፡፡የሆነ አንድ ሰው ጨዋታ  … Continue reading ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር

ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 2)

ፓልመር፡ ግለ-ፍላጎትን ከማሳደድ ወይም ትርፍ ከማግኘት በተለየ ቢዝነስ ምን ተጨማሪ ነገር ያስገኛል?ማኬ፡ በአጠቃላይ አገላለጽ ስኬታማ ቢዝነስ እሴትን ይፈጥራል፡፡ የካፒታሊዝም ድንቅና ዕጹብ ነገር ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የጋራ ጥቅም ማስገኛ የልውውጥ ሥርዓት መሆኑ ነው፡፡ የሆል ፉድስ (Whole Foods) ገበያን ቢዝነስ እንደምሳሌ እንውሰድ፡፡ ሸቀጦችን በማቅረብና አገልግሎቶችን በመስጠት ለደንበኞቻችን እሴት ፈጥረናል፡፡ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር መነገድ አያስፈልጋቸውም፡፡ያላስፈለጋቸው ፍላጎታቸው … Continue reading ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 2)

ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ) -2

The Culture of Liberty 2-by Mario Vargas Llosa(Nobel Laureate)ዘመናዊነት በርካታ መልክ ያላቸውን ዘልማዳዊ የአኗኗር ዘይቤዎች ለጥፋት ሊዳርግ እንደሚችል እሙን ነው፡፡ ይሁን እንጅ ለአጠቃላዩ ማሕበረሰብ ወደፊት መራመድ መልካም አጋጣሚዎችንም ይፈጥራል፡፡ ለዚህም ነው ሰዎች የመምረጥ ነጻነት ሲሰጣቸው ያለምንም ማቅማማት መሪዎቻቸው ወይም ምሁራኖቻቸው የሚያዘወትሯቸውን ለመከተልና ለመምረጥ የሚሞክሩት፡፡ሉላዊነትን ነቅፎ መለያ ባህልን ለመጠበቅ የሚደረግ ዕሰጥ-አገባ እዚህ ግባ የሚባል መሰረት የለውም፡፡ … Continue reading ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ) -2

ኢንተርፕርነር እና የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ

በአስራ ሰባት ዓመት እድሜው የመጀመሪያ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሳለ ነው የኢንቨስትመንት ባንክ በመክፈት የቢዝነሱን ዓለም የተቀላቀለው፡፡ሆኖም ግን ከልጅነቱ ጀምሮ ሥራ ሳይንቅ ያገኘውን ሥራ ሁሉ ይሠራ ነበር፡፡ካሊፎርኒያ ግዛት ቤከርፊልድ የተወለደው የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ፡፡ የካፔሎ ግሩፕን በ1973 ከከፈተ በኋላ እየሰራ የሚገኘውን የቢዝነስ ዓይነት ለይቶ ያወቀው ዘግይቶ ነበር፡፡ “እርግጥ ነው ምን ዓይነት የባንክ ቢዝነስ ውስጥ እንዳለሁ … Continue reading ኢንተርፕርነር እና የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ

ኢንተርፕርነር ዳን ጌለር-የGeller/Goldfine Productions & Storyline Productions ፕሬዚዳንት

ወደፊት የምትሰማራበትን የስራ መስክ ከልጅነትህ ምኞትና ካሣለፍከው ሕይዎት ጋር እንደሚያያዝ የተለያዩ የሥራ ዓይነቶችን የሚያጠኑ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ሶስት የኤሚ/Emmy ሽልማቶችን ጨምሮ ከሃያ በላይ የሚሆኑ ለፊልም ስራዎች የሚሰጡ ሽልማቶችን ለማግኘት የታደለው ዳንም እንደባለሙያዎቹ አስተያየት የሱም የጀርባ ታሪክ አሁን ላገኘው ስኬት ቁልፍ ሚና ተጫውቷል፡፡ዳን የተወለደው ዮንከርስ/ኒውዮርክ ውስጥ በአሜሪካ ሃገር ነው፡፡ በልጅነቱ ለህጻናት ልደት ይሆን ዘንድ አጫጭር  ፊልሞችን አስማተኛ … Continue reading ኢንተርፕርነር ዳን ጌለር-የGeller/Goldfine Productions & Storyline Productions ፕሬዚዳንት

ዶ/ር ሮቤርቶ ብሪንቶን፡- በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድሀኒት ቅመማ ጥናት ተመራማሪ እና ኢንተርፕርነር

“ይህን ማድረግ ይቻላል፡፡ ይሄን ማድረግ ሊከብድ ቢችልም መሞከር ይኖርብናል፡፡እንዲሁም ይህን ማድረግ አለብን፡፡” የሚሉትን ኮርኳሪ የቤተሰቦቿን መርሆዎች ይዛ ያደገችው ሮቤርታ ብሪንቶን ኒው ጀርሲ አሜሪካ ውስጥ ነው የተወለደችው፡፡ቤተሰቦቿ እዚህ ግባ የሚባል የገቢ ምንጭ ስላልነበራቸው ኮሌጅ ለመግባት የነበራት ህልም ለጊዜው ሲጨነግፍ አንድ አነስተኛ የላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ሙያ ማሰልጠኛ ለመግባት ተገደደች፡፡እ.ኤ.አ በ1969ዓ.ም ህይወቷን ከዚህ ማሰልጠኛ በቀሰመችው ትምህርትና ልምድ ለመቃኘት ብዙ … Continue reading ዶ/ር ሮቤርቶ ብሪንቶን፡- በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድሀኒት ቅመማ ጥናት ተመራማሪ እና ኢንተርፕርነር

ዶ/ር ሮቤርቶ ብሪንቶን፡- በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድሀኒት ቅመማ ጥናት ተመራማሪ እና ኢንተርፕርነር

“ይህን ማድረግ ይቻላል፡፡ ይሄን ማድረግ ሊከብድ ቢችልም መሞከር ይኖርብናል፡፡እንዲሁም ይህን ማድረግ አለብን፡፡” የሚሉትን ኮርኳሪ የቤተሰቦቿን መርሆዎች ይዛ ያደገችው ሮቤርታ ብሪንቶን ኒው ጀርሲ አሜሪካ ውስጥ ነው የተወለደችው፡፡ ቤተሰቦቿ እዚህ ግባ የሚባል የገቢ ምንጭ ስላልነበራቸው ኮሌጅ ለመግባት የነበራት ህልም ለጊዜው ሲጨነግፍ አንድ አነስተኛ የላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ሙያ ማሰልጠኛ ለመግባት ተገደደች፡፡እ.ኤ.አ በ1969ዓ.ም ህይወቷን ከዚህ ማሰልጠኛ በቀሰመችው ትምህርትና ልምድ ለመቃኘት … Continue reading ዶ/ር ሮቤርቶ ብሪንቶን፡- በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድሀኒት ቅመማ ጥናት ተመራማሪ እና ኢንተርፕርነር

ስለ ‘እብዷ ኢንተርፕርነር’ ካቲ (የመጨረሻ ክፍል-2)

በዚህ ወቅት ካቲ ወደ ሌላ ስፍራ ስራ ፍለጋ ለመሄድ አልተነሳችም፡፡ወደ ሲያትልም አልተመለሰችም፡፡እዚያው ኒውዮርክ ዉስጥ Kazzy & Associates የተባለ የምግብና የመጠጥ አዘገጃጀት ጉዳይን የሚያማክር ድርጅት ከፈተች እንጅ፡፡ በ1989 ዓ/ም ካቲ በሲያትል የሚገኝ አንድ ጥንታዊ ህንጻ ገዝታ በማደስ እዚያም ስራ ጀመረች፡፡ስሙ ግን የቀድሞው አይደለም፡፡ ካቲ ካሴይ የምግብ ስቱዲዮ/ Kathy Casey Food Studio/ ይባላል፡፡ይህ ድርጅት ምግብና መጠጥን በሚመለከት … Continue reading ስለ ‘እብዷ ኢንተርፕርነር’ ካቲ (የመጨረሻ ክፍል-2)

ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement

የቲ ንቅናቄ አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንትሪፕርነርሽፕን እና የኢኮኖሚ ነጻነትን የሚረዳ ነጻ ማህበረሰብ ለመፍጠር መጣር ነው፡፡፡ ቲ ንቅናቄ ራዕዩን ነጻ የተማረ ጤናማና በራሱ የሚተማመን ዜጋን መፍጠር ያደረገ ሲሆን ለዚህ ራዕዩ ስኬትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና አዳዲስ የዩኒቨርስቲ ምሩቃንን የፕሮጀክቱ አስኳል አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ቲ ንቅናቄ የኢንተርፕርነርሽፕን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ ዓላማውን ከማሳካት ባለፈ ለየትኛውንም የፖለቲካ … Continue reading ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement