ናንሲ ኦሴይ:ኢንተርፕርነር እና የዓለማቀፉ ሜዲካል ኮርፕስ ፕሬዚዳንት

ናንሲ ኦሴይ የተወለደችው ሲዳር ራፒድስ/አይዋ ግዛት ውስጥ በሃገረ አሜሪካ ነው፡፡ከልጅነቷ ጀምሮ ሥራ በጣም ትወድ እንደነበር የሚያውቋት ሁሉ ለመናገር ሰንፈው አያውቁም፡፡ናንሲ ዛሬ በዓለም ላይ ትልቅ ሊባል የሚቻለውን የሰብዓዊ እርዳታ የሚለግስ ድርጅት የምታስተዳድር ሲሆን ይህ ድርጅት ከሃምሳ በላይ በሚሆኑ አገራት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የገንዘብና የጤና እንክብካቤ እርዳታ ያደርጋል፡፡ በ1986ዓ/ም ስራውን ከሶስት በማይበልጡ ሠራተኞች የጀመረው ሜዲካል ኮርፕስ … Continue reading ናንሲ ኦሴይ:ኢንተርፕርነር እና የዓለማቀፉ ሜዲካል ኮርፕስ ፕሬዚዳንት