አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

(By Kidus Mehalu) አዳም ስሚዝ ስለ ነገሮች ፈጠራ እና ስለሚፈጥሯቸው ሰዎች በመፅሃፉ ላይ እነዚህን ሰዎች ‘philosophers or men of speculation, whose trade it is not to do anything, but to observe everything; and who, upon that account, are often capable of combining together the powers of the most distant and dissimilar objects’ ናቸው ይለናል። ይህ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

የኢኮኖሚ ዕድገት እና የፖሊሲዎች ሚና

የኢኮኖሚ ዕድገት በሕግ የበላይነት እና በግል ንብረት ባለቤትነት መብቶች ከሚደግፉ ነፃ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ስርዓቶች ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ኢኮኖሚያቸው በጠንካራ ማዕከላዊ እዝ ስር ወድቆ የነበሩ ሃገራትን በምናይበት ወቅት በነዚህ  ስፍራዎች ሁሉ ሸቀጦችን በስኬታማነት ማቅረብ እንዳልቻሉና እንዲያውም የመሰረታዊ ምግቦች ከፍተኛ እጥረት መታየቱን ታሪክ መዝግቦ የያዘው ሃቅ ነው። ሆኖም ግን ከቻይና እስከ ኒውዚላንድ እና አየርላንድ ድረስ መንግስታቶች በወሰዱት … Continue reading የኢኮኖሚ ዕድገት እና የፖሊሲዎች ሚና