ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ) -2

The Culture of Liberty 2-by Mario Vargas Llosa(Nobel Laureate)ዘመናዊነት በርካታ መልክ ያላቸውን ዘልማዳዊ የአኗኗር ዘይቤዎች ለጥፋት ሊዳርግ እንደሚችል እሙን ነው፡፡ ይሁን እንጅ ለአጠቃላዩ ማሕበረሰብ ወደፊት መራመድ መልካም አጋጣሚዎችንም ይፈጥራል፡፡ ለዚህም ነው ሰዎች የመምረጥ ነጻነት ሲሰጣቸው ያለምንም ማቅማማት መሪዎቻቸው ወይም ምሁራኖቻቸው የሚያዘወትሯቸውን ለመከተልና ለመምረጥ የሚሞክሩት፡፡ሉላዊነትን ነቅፎ መለያ ባህልን ለመጠበቅ የሚደረግ ዕሰጥ-አገባ እዚህ ግባ የሚባል መሰረት የለውም፡፡ … Continue reading ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ) -2

ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement

የቲ ንቅናቄ አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንትሪፕርነርሽፕን እና የኢኮኖሚ ነጻነትን የሚረዳ ነጻ ማህበረሰብ ለመፍጠር መጣር ነው፡፡፡ ቲ ንቅናቄ ራዕዩን ነጻ የተማረ ጤናማና በራሱ የሚተማመን ዜጋን መፍጠር ያደረገ ሲሆን ለዚህ ራዕዩ ስኬትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና አዳዲስ የዩኒቨርስቲ ምሩቃንን የፕሮጀክቱ አስኳል አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ቲ ንቅናቄ የኢንተርፕርነርሽፕን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ ዓላማውን ከማሳካት ባለፈ ለየትኛውንም የፖለቲካ … Continue reading ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement