ጂም ኢሊስ: በደቡባዊ ካፎርኒያ ዩኒቨርስቲ የማርሻል ት/ቤት ዲን ኢንተርፕርነር እና የዩኒቨርስቲ መምህር

የባንክ ባለሙያ የነበረው አባቱ “ስኬታማ መሆን ከፈለክ በማንኛውም ዓይነት የሥራ ዘርፍ ውስጥ ብትገባ እንኳ ቁጥሮችን በደንብ መረዳት አለብህ!” ይለው እንደነበር ያስታውሳል፡፡ በተጨማሪም “አባቴ ሁልጊዜ ጧት ወደ ሥራ ስትገባ የመጀመሪያው ሰው ሁን ማንም እንዳይቀድምህ፤ስትወጣ ግን የመጀመሪያ መሆን የለብህም፡፡እንዲያውም የጀመርከው ሥራ ካላለቀ በቀር እንዳትወጣ! ይለኝ ነበር፡፡” ብሏል፡፡ ለአባቱ ጆሮ ሳይነፍግ ምክሩን በጥሞና ያደመጠው ጂም በኒው ሜክሲኮ እና … Continue reading ጂም ኢሊስ: በደቡባዊ ካፎርኒያ ዩኒቨርስቲ የማርሻል ት/ቤት ዲን ኢንተርፕርነር እና የዩኒቨርስቲ መምህር