የበርሊን ግምብ ለምን እና በማን ተሰራ? እንዴትስ ፈረሰ?

(By Kidus Mehalu) እኤአ 1980ዎቹ መጨረሻ እና 1990ዎቹ መጀመሪያ ለሾሻሊስት አብዮተኞች እና ኮምዩኒስቶች መጥፎ ጊዜያት ነበሩ። በካርል ማርክስ ፍልስፍና ሰክረው ገነትን በምድር ላይ ለመገንባት በምኞት ይዳክሩ የነበሩት ሶሻሊስት ተስፈኞች በየሃገሩ ህዝቡን ሰንገው ይዘው በራብ ይቆሉት ነበር። ምዕራብ ጀርመናዊያን የመርሴዲስ ሞዴል እያማረጡ ሲነዱ የተሻለ ኑሮ የነበራቸው የምስራቅ ጀርመን ነዋሪዎች ደግሞ ሳይክል ለመንዳት የመንግስትን ፈቃድ ፍለጋ ተሰልፈው … Continue reading የበርሊን ግምብ ለምን እና በማን ተሰራ? እንዴትስ ፈረሰ?

አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

(By Kidus Mehalu) አዳም ስሚዝ ስለ ነገሮች ፈጠራ እና ስለሚፈጥሯቸው ሰዎች በመፅሃፉ ላይ እነዚህን ሰዎች ‘philosophers or men of speculation, whose trade it is not to do anything, but to observe everything; and who, upon that account, are often capable of combining together the powers of the most distant and dissimilar objects’ ናቸው ይለናል። ይህ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ)

ሉላዊነትን በተመለከተ የሚነሱ ጥያቄዎች በአብዛኛው ኢኮኖሚያዊ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ አይደለም፡፡ይልቁንም የማህበረሰብ ደንቦችና ባህል ነክ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ ውይይቶች ጎልተው ከወጡት መከራከሪያዎች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል፡፡“የብሄራዊ ድንበሮች መጥፋትና ዓለም በአንድ የገበያ ትስስር በተያዘች ቁጥር  የነዚህ ሀገሮች መለያ የሆኑ ባህሎች ቅርሶች ልማድ እና ወጎች ለጥፋት የተጋለጡ ይሆናሉ፡፡በአብዛኛው ያደጉ አገራት ውስጥ የአሜሪካን ባህል … Continue reading ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ)