አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

(By Kidus Mehalu) አዳም ስሚዝ ስለ ነገሮች ፈጠራ እና ስለሚፈጥሯቸው ሰዎች በመፅሃፉ ላይ እነዚህን ሰዎች ‘philosophers or men of speculation, whose trade it is not to do anything, but to observe everything; and who, upon that account, are often capable of combining together the powers of the most distant and dissimilar objects’ ናቸው ይለናል። ይህ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

አዳም ስሚዝ፣ ቢዝነስ እና የሚስጥር አስፈላጊነት!

(By Kidus Mehalu) Adam Smith says that, ‘When the market price of some particular commodity happens to rise a good deal above the natural price, those who employ their stocks in supplying that market are generally careful to conceal this change.’ አዳም ስሚዝ በቢዝነስ ውስጥ ሚስጥር አስፈላጊ እና ለተወሰነ ጊዜ ከፍ በሚል የገበያ ዋጋ ተጠቃሚ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣ ቢዝነስ እና የሚስጥር አስፈላጊነት!

ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር

“የምፈልገውን ነገር መሥራት፤የምሻውን ነገር ማግኘት እፈልግ ነበር፡፡አሁን ሁሉም ዕውን እየሆኑልኝ ስለሆነ ማድረግ የምፈልገውን እና እንዲኖረኝ የምፈልጋቸውን ነገሮች የእኔ የማድረግ አቅም አለኝ፡፡” የሚለው ጃክ ካንፊልድ የሕይዎት ፍልስፍናው “ራዕይና ህልም ይኑርህ፤ከዚያም እውን እንዲሆን ጥረት አድርግ” የሚል ነው፡፡በጃክ አመለካከት ማንኛውም ራዕይ ያለውና ለዚያ ራዕዩ እውን መሆን የሚታትር ሰው ኢንተርፕርነር ነው፡፡ጃክ እንዲህ ይላል “ብዙ ሰዎችን እያቸው፡፡የሆነ አንድ ሰው ጨዋታ  … Continue reading ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር

ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 2)

ፓልመር፡ ግለ-ፍላጎትን ከማሳደድ ወይም ትርፍ ከማግኘት በተለየ ቢዝነስ ምን ተጨማሪ ነገር ያስገኛል?ማኬ፡ በአጠቃላይ አገላለጽ ስኬታማ ቢዝነስ እሴትን ይፈጥራል፡፡ የካፒታሊዝም ድንቅና ዕጹብ ነገር ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የጋራ ጥቅም ማስገኛ የልውውጥ ሥርዓት መሆኑ ነው፡፡ የሆል ፉድስ (Whole Foods) ገበያን ቢዝነስ እንደምሳሌ እንውሰድ፡፡ ሸቀጦችን በማቅረብና አገልግሎቶችን በመስጠት ለደንበኞቻችን እሴት ፈጥረናል፡፡ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር መነገድ አያስፈልጋቸውም፡፡ያላስፈለጋቸው ፍላጎታቸው … Continue reading ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 2)

ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 1)

ይህ ቃለ ምልልስ ኢንተርፕርነር ፣የሆል ፉድስ(Whole Foods) መስራች እና ስራ አስፈፃሚ የሆነው ጆን ማኬ ንቃተ ካፒታሊዝም በማለት የሰየመውን ፍልስፍናውን በማብራራት ስለሰዎች ተፈጥሮና መነቃቃት እንዲሁም ስለ ቢዝነስ ባህርይ የነፃ ገበያ ካፒታሊዝም ከ ክሮኒ ካፒታሊዝም(Crony Capitalism) ጋር ስላለው ልዩነት ሃሳቦቹን ያጋራናል፡፡ጆን ማኬ ከሌሎች አጋሮቹ ጋር በመሆን የሆል ፉድስ(Whole Foods) ገበያን በ1980 ዓ/ም(እኤአ) በመመስረት ስለጤናማ የአመጋገብ ስርዓት ስነምግባርን … Continue reading ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 1)

ናንሲ ኦሴይ:ኢንተርፕርነር እና የዓለማቀፉ ሜዲካል ኮርፕስ ፕሬዚዳንት

ናንሲ ኦሴይ የተወለደችው ሲዳር ራፒድስ/አይዋ ግዛት ውስጥ በሃገረ አሜሪካ ነው፡፡ከልጅነቷ ጀምሮ ሥራ በጣም ትወድ እንደነበር የሚያውቋት ሁሉ ለመናገር ሰንፈው አያውቁም፡፡ናንሲ ዛሬ በዓለም ላይ ትልቅ ሊባል የሚቻለውን የሰብዓዊ እርዳታ የሚለግስ ድርጅት የምታስተዳድር ሲሆን ይህ ድርጅት ከሃምሳ በላይ በሚሆኑ አገራት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የገንዘብና የጤና እንክብካቤ እርዳታ ያደርጋል፡፡ በ1986ዓ/ም ስራውን ከሶስት በማይበልጡ ሠራተኞች የጀመረው ሜዲካል ኮርፕስ … Continue reading ናንሲ ኦሴይ:ኢንተርፕርነር እና የዓለማቀፉ ሜዲካል ኮርፕስ ፕሬዚዳንት

ኢንተርፕርነር እና የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ

በአስራ ሰባት ዓመት እድሜው የመጀመሪያ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሳለ ነው የኢንቨስትመንት ባንክ በመክፈት የቢዝነሱን ዓለም የተቀላቀለው፡፡ሆኖም ግን ከልጅነቱ ጀምሮ ሥራ ሳይንቅ ያገኘውን ሥራ ሁሉ ይሠራ ነበር፡፡ካሊፎርኒያ ግዛት ቤከርፊልድ የተወለደው የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ፡፡ የካፔሎ ግሩፕን በ1973 ከከፈተ በኋላ እየሰራ የሚገኘውን የቢዝነስ ዓይነት ለይቶ ያወቀው ዘግይቶ ነበር፡፡ “እርግጥ ነው ምን ዓይነት የባንክ ቢዝነስ ውስጥ እንዳለሁ … Continue reading ኢንተርፕርነር እና የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ