የሰው ልጅ ኑሮ መሻሻል እና ሉላዊነት

(በቬርኖን ስሚዝ) የዛሬው መልዕክቴ አዎንታዊ ነው፡፡ ወደ ስራ እንድንገባና የልዩ ሙያ ዕውቀት ባለቤት እንድንሆን ስለሚያስችሉን በፍቃደኝነት ስለሚደረግ ልውውጥና ገበያዎች ይመለከታል፡፡ የልዩ ሙያ ዕድገት መስፋፋት የሁሉ ሐብት ፈጠራ ምስጢርና ዘለቄታነት ያለው የሰው ልጅ መሻሻል ብቸኛ ምንጭ ነው፡፡ የሉላዊነትም (Globalization) ፅንሰ ሐሳብ ይኸው ነው፡፡ ፈተናው ሁላችንም በተመሳሳይ ጊዜ በሁለት ተደራራቢ የልውውጥ ዓለማት ላይ መስራታችን ነው፡፡ 1)መጀመሪያ በሰጥቶ መቀበል … Continue reading የሰው ልጅ ኑሮ መሻሻል እና ሉላዊነት

ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ)

ሉላዊነትን በተመለከተ የሚነሱ ጥያቄዎች በአብዛኛው ኢኮኖሚያዊ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ አይደለም፡፡ይልቁንም የማህበረሰብ ደንቦችና ባህል ነክ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ ውይይቶች ጎልተው ከወጡት መከራከሪያዎች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል፡፡“የብሄራዊ ድንበሮች መጥፋትና ዓለም በአንድ የገበያ ትስስር በተያዘች ቁጥር  የነዚህ ሀገሮች መለያ የሆኑ ባህሎች ቅርሶች ልማድ እና ወጎች ለጥፋት የተጋለጡ ይሆናሉ፡፡በአብዛኛው ያደጉ አገራት ውስጥ የአሜሪካን ባህል … Continue reading ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ)