የሞራላዊነት አያዎ(በማኦ ዩሺ)

በዚህች መጣጥፍ ኢኮኖሚስቱ ፣ ምሁሩና ማህበራዊ ኢንተርፕሬነሩ ቻይናዊዉ ማኦ ዩሺ ገበያ የኅብረት ሥራንና ሠላምን በመፍጠሩ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ያብራራልናል፡፡ ግለ-ፍላጎታዊ ባሕርያትንና የካፒታሊስት አቃቂረኞች የሚያቀርቡትን የቅዠት ሐሳቦች በማነፃፀር በገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ትረፍንና ዝቅተኛ የሸቀጦች ዋጋን ከመፈለግ አንፃር የሚያገኙትን ጥቅሞች ይገልፅልናል፡፡ ምሣሌዎቹን የሚያቀርብልን የቻይናን ሥነ-ጹሑፋዊ ቅርስና የራሱን ተሞክሮዎች (እንዲሁም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቻይናውያንና ተሞክሮዎች) በማጣመር ቻይና ካፒታሊዝምን … Continue reading የሞራላዊነት አያዎ(በማኦ ዩሺ)

የሞራላዊነት አያዎ (በማኦ ዩሺ)

በዚህች መጣጥፍ ኢኮኖሚስቱ ፣ ምሁሩና ማህበራዊ ኢንተርፕሬነሩ ቻይናዊዉ ማኦ ዩሺ ገበያ የኅብረት ሥራንና ሠላምን በመፍጠሩ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ያብራራልናል፡፡ ግለ-ፍላጎታዊ ባሕርያትንና የካፒታሊስት አቃቂረኞች የሚያቀርቡትን የቅዠት ሐሳቦች በማነፃፀር በገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ትረፍንና ዝቅተኛ የሸቀጦች ዋጋን ከመፈለግ አንፃር የሚያገኙትን ጥቅሞች ይገልፅልናል፡፡ ምሣሌዎቹን የሚያቀርብልን የቻይናን ሥነ-ጹሑፋዊ ቅርስና የራሱን ተሞክሮዎች (እንዲሁም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቻይናውያንና ተሞክሮዎች) በማጣመር ቻይና ካፒታሊዝምን … Continue reading የሞራላዊነት አያዎ (በማኦ ዩሺ)

Call for Students to the Leadership of Entrepreneurial Liberty Training , Addis Ababa, Ethiopia

The training will take place in Addis Ababa on 11-14 July 2013 and envisions to strengthen the students entrepreneurial and leadership skills and networking among the clubs of liberties and student members under 29 years old.The major objectives of this event are as follows:Nurture and solidify leadership for entrepreneurial liberty among student participants.Enhance networking and further cooperation among students … Continue reading Call for Students to the Leadership of Entrepreneurial Liberty Training , Addis Ababa, Ethiopia

ሕክምናን ለትርፍና ውስጣዊ ፍላጎት በዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር

በዚህ መጣጥፍ ዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር ከነበረበት የሕመም ስቃይ ለመገላገል ሕክምና ባደረገበት ወቅት ያገኘውን ተሞክሮ መሠረት በማድረግ ግላዊ ተመስጦውን ያጫውተናል፡፡ ይህ ፅሑፍ እንደ አጠቃላይ አስተምህሮ የቀረበ ወይም እንደ አንድ የማህበራዊ ሳይንስ ለሕትመት የተበረከተ አይደለም፡፡ ይልቁንም በቢዝነስ ድርጅትና በተቆርቋሪነት ስሜት መካከል ያለውን ቁርኝት ለማብራራት የተሠነዘረ ሙከራ ነው፡፡                  ***ትርፋማነትን ዓላማ ያደረገ የሕክምና ሥራ አሰቃቂና ሞራል የለሽ ተግባር … Continue reading ሕክምናን ለትርፍና ውስጣዊ ፍላጎት በዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር

ፓት ሃደን-የደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲው ሁለገብ ኢንተርፕርነር

የ Rhodes Scholar የሆነው ፓት የእንዲህ አይነት ሙያ ባለቤት ነው ብሎ ፓትን ባጭሩ መገላገል አይቻልም፡፡የሚሻለው ሙያውን አንድ ሁለት ብሎ መዘርዘር ነው፡፡እንዲያ ካላደረግን ፓትን በትክክል አንገልጸውም፡፡ስለዚህ እንዘርዝር፡፡ጠበቃ/ነገረ      ፈጅፕሮፌሽናል      የእግር ኳስ ተጨዋችነጋዴጋዜጠኛበደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የአትሌቲክስ ትምህርት ክፍል ዳይሬክተር ነው፡፡አየርላንዳዊያን ቤተሰቦቹ ካፈሯቸው አምስት ልጆች አራተኛ ልጅ ሆኖ ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ የተወለደው ፓት ለተለመው ግብ መሳካት የማይጋልበው … Continue reading ፓት ሃደን-የደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲው ሁለገብ ኢንተርፕርነር