የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ ሰባት መርሆዎች የነጻ ኢኮኖሚ ምሰሶዎች ናቸው፡፡ እንደደኔ እምነት፣የየሃገሩ እና የየፌደራል ተቋማት ዋነኛ ማዕዘናት ሁሉ በእነዚህ መርሆዎች ተውበው ቢሆን፣በተለይ ደግሞ እያንዳንዱ ህግ አርቃቂ አካል ቢረዳውና ለመርሆዎቹ መተግበር በታማኝነት ቢጥር ኖሮ እጅግ ጠንካራ፣ነጻ፣የበለጸገና የላቀ መልካ አስተዳደር ያለው ህዝብ መፍጠር ይቻል ነበር፡፡ መርህ 1- ነጻ ሰዎች እኩል አይደሉም፤እኩል ሰዎች ነጻ አይደሉም፡፡ በቅድሚያ በመርሆ ቁጥር 1 … Continue reading የአስተማማኝ ሕዝባዊ ፖሊሲ 7 መርሆዎች በላውረንስ ሪድ
Entrepreneurship
የፓልመር ኢንተርቪው ከኢንተርፕርነሩ ማኬ ጋር
ማኬ ፡ ሁለተኛው የንቃተ ካፒታሊዝም መርህ የባለድርሻዎች መርህ ነው፡፡ ቀደም ብዬ በተዘዋዋሪ ተናግሬያለሁ፡፡ እሱም ቢዝነሱ ለተለያዩ ባለድርሻዎች የሚፈጥረውን እሴትና ቢዝነሱ ላይ ጫና ማሳደር ስለሚችሉት ጉዳዬ ባዮች ሁሉ ማሰብ ነው፡፡ ለእነዚህ እርስ በርስ በጥቅም ለተሳሰሩት ባለድርሻዎች ፣ ለደንበኞች ፣ ለሠራተኞች ፣ ለአቅራቢዎች ፣ ለኢንቨስተሮችና ለማህበረሰቡ እሴት ለመፍጠር ስለሚተጋው ቢዝነስ ውስብስብነት ማሰብ ነው፡፡ ሦስተኛው መርህ - ቢዝነስ … Continue reading የፓልመር ኢንተርቪው ከኢንተርፕርነሩ ማኬ ጋር
ስቴፋኒ ሂሞኒዲስ፡ ኢንተርፕርነር ዕውቅ ዲጄ እና ጋዜጠኛ
“መሆንና ማግኘት የምፈልጋቸውን አልማለሁ፡፡እስካሁን ድረስም አልሜ ያጣሁት አንዳች የለም፡፡በእርግጥ ስኬታማ መሆን የሚፈልግ ሁሉ ዋጋ መክፈሉ የማይቀር ነዉ፡፡” የምትለው ስቴፋኒ ሂሞኒዲስ ሜክሲኮ ውስጥ በ ዩኒቪሲዮን ራዲዮ KSCA La Nueva 101.9 FM ስመጥር ዲጄ ናት፡፡ “የወንድ ጓደኛየን እና ቤተሰቦቸን ጥየ ነው የተሰደድኩት፡፡ከህልሜ በቀር አብሮኝ ማንም አልነበረም፡፡በዚያ ደግሞ አልተከፋሁም፡፡” ትላለች፡፡ ስቴፋኒ ጎበዝ የራዲዮ ወይንም የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ መሆን ነበር … Continue reading ስቴፋኒ ሂሞኒዲስ፡ ኢንተርፕርነር ዕውቅ ዲጄ እና ጋዜጠኛ
የሞራላዊነት አያዎ(በማኦ ዩሺ)
በዚህች መጣጥፍ ኢኮኖሚስቱ ፣ ምሁሩና ማህበራዊ ኢንተርፕሬነሩ ቻይናዊዉ ማኦ ዩሺ ገበያ የኅብረት ሥራንና ሠላምን በመፍጠሩ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ያብራራልናል፡፡ ግለ-ፍላጎታዊ ባሕርያትንና የካፒታሊስት አቃቂረኞች የሚያቀርቡትን የቅዠት ሐሳቦች በማነፃፀር በገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ትረፍንና ዝቅተኛ የሸቀጦች ዋጋን ከመፈለግ አንፃር የሚያገኙትን ጥቅሞች ይገልፅልናል፡፡ ምሣሌዎቹን የሚያቀርብልን የቻይናን ሥነ-ጹሑፋዊ ቅርስና የራሱን ተሞክሮዎች (እንዲሁም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቻይናውያንና ተሞክሮዎች) በማጣመር ቻይና ካፒታሊዝምን … Continue reading የሞራላዊነት አያዎ(በማኦ ዩሺ)
የሞራላዊነት አያዎ (በማኦ ዩሺ)
በዚህች መጣጥፍ ኢኮኖሚስቱ ፣ ምሁሩና ማህበራዊ ኢንተርፕሬነሩ ቻይናዊዉ ማኦ ዩሺ ገበያ የኅብረት ሥራንና ሠላምን በመፍጠሩ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ያብራራልናል፡፡ ግለ-ፍላጎታዊ ባሕርያትንና የካፒታሊስት አቃቂረኞች የሚያቀርቡትን የቅዠት ሐሳቦች በማነፃፀር በገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ትረፍንና ዝቅተኛ የሸቀጦች ዋጋን ከመፈለግ አንፃር የሚያገኙትን ጥቅሞች ይገልፅልናል፡፡ ምሣሌዎቹን የሚያቀርብልን የቻይናን ሥነ-ጹሑፋዊ ቅርስና የራሱን ተሞክሮዎች (እንዲሁም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቻይናውያንና ተሞክሮዎች) በማጣመር ቻይና ካፒታሊዝምን … Continue reading የሞራላዊነት አያዎ (በማኦ ዩሺ)
Call for Students to the Leadership of Entrepreneurial Liberty Training , Addis Ababa, Ethiopia
The training will take place in Addis Ababa on 11-14 July 2013 and envisions to strengthen the students entrepreneurial and leadership skills and networking among the clubs of liberties and student members under 29 years old.The major objectives of this event are as follows:Nurture and solidify leadership for entrepreneurial liberty among student participants.Enhance networking and further cooperation among students … Continue reading Call for Students to the Leadership of Entrepreneurial Liberty Training , Addis Ababa, Ethiopia
ሕክምናን ለትርፍና ውስጣዊ ፍላጎት በዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር
በዚህ መጣጥፍ ዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር ከነበረበት የሕመም ስቃይ ለመገላገል ሕክምና ባደረገበት ወቅት ያገኘውን ተሞክሮ መሠረት በማድረግ ግላዊ ተመስጦውን ያጫውተናል፡፡ ይህ ፅሑፍ እንደ አጠቃላይ አስተምህሮ የቀረበ ወይም እንደ አንድ የማህበራዊ ሳይንስ ለሕትመት የተበረከተ አይደለም፡፡ ይልቁንም በቢዝነስ ድርጅትና በተቆርቋሪነት ስሜት መካከል ያለውን ቁርኝት ለማብራራት የተሠነዘረ ሙከራ ነው፡፡ ***ትርፋማነትን ዓላማ ያደረገ የሕክምና ሥራ አሰቃቂና ሞራል የለሽ ተግባር … Continue reading ሕክምናን ለትርፍና ውስጣዊ ፍላጎት በዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር
ፓት ሃደን-የደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲው ሁለገብ ኢንተርፕርነር
የ Rhodes Scholar የሆነው ፓት የእንዲህ አይነት ሙያ ባለቤት ነው ብሎ ፓትን ባጭሩ መገላገል አይቻልም፡፡የሚሻለው ሙያውን አንድ ሁለት ብሎ መዘርዘር ነው፡፡እንዲያ ካላደረግን ፓትን በትክክል አንገልጸውም፡፡ስለዚህ እንዘርዝር፡፡ጠበቃ/ነገረ ፈጅፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጨዋችነጋዴጋዜጠኛበደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የአትሌቲክስ ትምህርት ክፍል ዳይሬክተር ነው፡፡አየርላንዳዊያን ቤተሰቦቹ ካፈሯቸው አምስት ልጆች አራተኛ ልጅ ሆኖ ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ የተወለደው ፓት ለተለመው ግብ መሳካት የማይጋልበው … Continue reading ፓት ሃደን-የደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲው ሁለገብ ኢንተርፕርነር
ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር
“የምፈልገውን ነገር መሥራት፤የምሻውን ነገር ማግኘት እፈልግ ነበር፡፡አሁን ሁሉም ዕውን እየሆኑልኝ ስለሆነ ማድረግ የምፈልገውን እና እንዲኖረኝ የምፈልጋቸውን ነገሮች የእኔ የማድረግ አቅም አለኝ፡፡” የሚለው ጃክ ካንፊልድ የሕይዎት ፍልስፍናው “ራዕይና ህልም ይኑርህ፤ከዚያም እውን እንዲሆን ጥረት አድርግ” የሚል ነው፡፡በጃክ አመለካከት ማንኛውም ራዕይ ያለውና ለዚያ ራዕዩ እውን መሆን የሚታትር ሰው ኢንተርፕርነር ነው፡፡ጃክ እንዲህ ይላል “ብዙ ሰዎችን እያቸው፡፡የሆነ አንድ ሰው ጨዋታ … Continue reading ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር
You must be logged in to post a comment.