አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

(By Kidus Mehalu) አዳም ስሚዝ ስለ ነገሮች ፈጠራ እና ስለሚፈጥሯቸው ሰዎች በመፅሃፉ ላይ እነዚህን ሰዎች ‘philosophers or men of speculation, whose trade it is not to do anything, but to observe everything; and who, upon that account, are often capable of combining together the powers of the most distant and dissimilar objects’ ናቸው ይለናል። ይህ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

አዳም ስሚዝ፣ ቢዝነስ እና የሚስጥር አስፈላጊነት!

(By Kidus Mehalu) Adam Smith says that, ‘When the market price of some particular commodity happens to rise a good deal above the natural price, those who employ their stocks in supplying that market are generally careful to conceal this change.’ አዳም ስሚዝ በቢዝነስ ውስጥ ሚስጥር አስፈላጊ እና ለተወሰነ ጊዜ ከፍ በሚል የገበያ ዋጋ ተጠቃሚ … Continue reading አዳም ስሚዝ፣ ቢዝነስ እና የሚስጥር አስፈላጊነት!

የኢኮኖሚ ዕድገት እና የፖሊሲዎች ሚና

የኢኮኖሚ ዕድገት በሕግ የበላይነት እና በግል ንብረት ባለቤትነት መብቶች ከሚደግፉ ነፃ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ስርዓቶች ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ኢኮኖሚያቸው በጠንካራ ማዕከላዊ እዝ ስር ወድቆ የነበሩ ሃገራትን በምናይበት ወቅት በነዚህ  ስፍራዎች ሁሉ ሸቀጦችን በስኬታማነት ማቅረብ እንዳልቻሉና እንዲያውም የመሰረታዊ ምግቦች ከፍተኛ እጥረት መታየቱን ታሪክ መዝግቦ የያዘው ሃቅ ነው። ሆኖም ግን ከቻይና እስከ ኒውዚላንድ እና አየርላንድ ድረስ መንግስታቶች በወሰዱት … Continue reading የኢኮኖሚ ዕድገት እና የፖሊሲዎች ሚና

እኔ እርሳስ በ ሊኦናርድ ሪድ (I Pencil by Leonard Read)-2 ካለፈው የቀጠለ

የትየለሌ ቅድመዘርየዘር ሀረጋችሁን ወደኋላ  ርቃችሁ መቁጠር እንደምትቸገሩት ሁሉ እኔም የዘር ሀረጌን ወደኋላ ርቄ ሁሉን መጥራት እና መዘርዘር ያዳገተኛል፡፡ይሁን እንጂ እናንተ ላይ ግርምት መጫር የሚያስችለኝን ያህል የስር መሰረቴ ስፋትና ውስብስብነት በበቂ ደረጃ መጥቀስ እችላለሁ፡፡እናም የዘር ሀረጌ በሰሜናዊ ካሊፎርኒያንና ኦሬጎን ግዛቶች ዉስጥ ቀጥ ብሎ ከሚበቅል ሴዳር(cedar) ከተባለ መአዛማ ዛፍ ይጀምራል፡፡እስቲ የሴዳርን ዛፎች ከመቁረጥ አንስቶ ግንዶቹን ሰብስቦ በባቡር … Continue reading እኔ እርሳስ በ ሊኦናርድ ሪድ (I Pencil by Leonard Read)-2 ካለፈው የቀጠለ

እኔ እርሳስ በ ሊኦናርድ ሪድ (I Pencil by Leonard Read)

 “I Pencil” is a superb case study of free markets in action. Half of the world’s economic problems would vanish id every one would read “I,Pencil.”Burton W.Wolfsom,Jr.Profesor of HistoryHillsdale College  “I, Pencil,” as become a classic, and deservedly so.  I know of no other piece of literature that so succinctly, persuasively, and effectively illustrates the meaning … Continue reading እኔ እርሳስ በ ሊኦናርድ ሪድ (I Pencil by Leonard Read)