የነጻ ንግድን አስፈላጊነት:የጽሁፍ እና የቪዲዮ ውድድር

ftgggggየነጻ ንግድን አስፈላጊነትን የሚያሳይ የጽሁፍ እና የቪዲዮ ውድድር

የነጻ ንግድን አስፈላጊነት እና ጥቅም ከ2ገጽ ባላነሰ እና ከ3 ገጽ ባልበለጠ ጽሁፍ በመግለጽ ወይም ደግሞ ከ1 ደቂቃ ባላነሰ እና ከ2 ደቂቃ ባልበለጠ ቪዲዮ በመግለጽ ለሽልማት ይወዳደሩ።በሁለቱም ዘርፍ ከ1 እስከ 3 የሚወጡ ተወዳዳሪዎች በአዲስ ዓመት ዋዜማ ይሸለማሉ። ተወዳዳሪዎች እድሜያቸውከ18 እስከ 35 የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ይሆናሉ።  በውድድሩ መሳተፍ የሚፈልጉ ሰዎች በሁሉም የውድድር ዓይነት መሳተፍ ይችላሉ። የውድድሩ መዝጊያ ቀን ወይም ውድድሩ የሚያበቃበት ቀን መስከረም 30 ቀን 2010ዓ/ም ይሆናል።ማንኛውንም ጥያቄ ከታች በተጠቀሰው ኢሜል ወይም በፌስቡክ ኮሜንት ቦታ ላይ በመጻፍ መልስ ማግኘት ይችላሉ። መልካም ዕድል!

FREE TRADE IS GOOD:ESSAY & VIDEO CONTEST

We’re calling on Ethiopian students & young professional under the age of 35 from across Ethiopia to compete for the Free Trade is Good Is Good Essay & video Contest.  Our question is “Why Free Trade is Good?”.  The deadline for essay submission is on the 15th of October 2018. Essay winners ranking from the 1st to the 3rd will be awarded certificates and monetary prizes. So write your essay of two pages (maximum three pages) &/or submit a one minute video(maximum two minutes)  in Amharic or English language via info@turningpointafrica.org. You can also send us the youtube of facebook link of your video.  We’ll communicate with finalists and winners via email. After the competition closes, a panel of judges will review eligible entries and select the winners from the two categories. Finalists will have the opportunity to win monetary prizes and certificates. Good Luck!

Advertisement